በማደንዘዣ ጥርስ ተማውለቃቸው በፊት የልጆች እና የወላጆች ህክምና መመሪያ

ውድ ወላጆች! ልጃቹህ በአጠቃላይ ማደንዘዣ ሂደት የጥርስ ህክምና ልታደርግ/ሊያደርግ ነው። በህክምናው ቀን የሚያስፈልጉ መመሪያወች፡ በህክምናው ቀን በመመሪያው መሰረት በህክምናው ማዕከል/ሆስፒታል መገኘት የኖርባቹሃል። የህክምናው መጀመሪያ ጊዜ በግምት ስለሆነ በቀዶ ጥገናው ክፍላ ብቃት መሰረት ሊቀያየር ይችላል።

የታካሚውን ማስታወቂያ የደምበኛ ካርዱን ማምጣት አለባቹህ። ልብስ – በህክምናው ልጃቹህን በተመቻቸ ልብስ ማል ማልበስ አለባቹህ

በማደንዘዣ ጥርስ ተማውለቃቸው በፊት የልጆች እና የወላጆች ህክምና መመሪያ

ውድ ወላጆች!

ልጃቹህ በአጠቃላይ ማደንዘዣ ሂደት የጥርስ ህክምና ልታደርግ/ሊያደርግ ነው።

በህክምናው ቀን የሚያስፈልጉ መመሪያወች፡

1. በህክምናው ቀን በመመሪያው መሰረት በህክምናው ማዕከል/ሆስፒታል መገኘት የኖርባቹሃል። የህክምናው መጀመሪያ ጊዜ በግምት ስለሆነ በቀዶ ጥገናው ክፍላ ብቃት መሰረት ሊቀያየር ይችላል።

2. የታካሚውን ማስታወቂያ የደምበኛ ካርዱን ማምጣት አለባቹህ።

3. ልብስ – በህክምናው ልጃቹህን በተመቻቸ ልብስ ማል ማልበስ አለባቹህ።

4. የመፆም ትእዛዝ – ተህክምና 6 ስዓቶች በፊት ምግብ እና መጠጥ የተከለከለ ነው። የሚከለከለው ውሃ መጠጣት እና ጥርስ መሟጨትም ጭምር ነው።

5. በአጠቃላይ በጤንነት የሚከሰቱ ለውጦች – ቅዝቃዜ ፥ መሳል ወይም የሰውነት ሙቀት የመሳሰሉ ለውጦች በሚከሰቱበት ወቅት ወዲያው ማሳወቅ ይኖርባቹሃል።

6. ህመሙን የሚያሻሽሉ መዳሃኒቶች በቤታቹህ ማዘጋጀት አለባቹህ (የፓራካታሞል ሲሮፕ ፥ አድቪል ፥ ኖርፊን ወዘተ…)

ለክላሊት ስማይል ሃኪም ቤቶች መዝገብ

ምረቱን ይስጣቹህ!!