በማደንዘዣ ጥርስ ታወለቁ በኋላ የልጆች እና የወላጆች ህክምና መመሪያ

የተከበራችሁ ወላጆች !

ልጃችሁ በሙሉ የህክምና ማደንዘዝ የጥርስ ህክምና ተደርጎለታል/ላታል፡፡

የዚህ ጽሁፍ ኣላማ በሙሉ ማደንዘዝ የጥርስ ህክምና ከተደረገ በኋላ እንዴት ቀስ በቀስ ከህመሙ መዳን እንደሚገባ ማስተማር ነው፡፡

ከመደንዘዙ ሲነቃ ምን ይጠበቃል ?

ከህክምናው በኋላ ልጁ /ጂቱ ወደ ማገገሚያው ክፍል ያልፋል/ታልፋለች፡፡ ከየህክምናው መደንዘዝ በመንቃቱ ሂደት ልጁ/ልጂቱ ወደ ማገገሚያው ክፍል ያልፋል/ታልፋለች፡፡ እንዳንዱ ታካሚ ልጆች ከህክምናው መደንዘዝ በርጋታ ሲነቁና ሲመለሱ ሌሎቹ ደረጃው የተለያየ መጨናነቅና ጸጥታ የጎደለው ሁኔታ ያሳያሉ፡፡ (በተለይ ደም የሚያደማ )የጥረስ መንቀል ህክምና ከተደረገላቸው የሺቅብ ሁኔታ ያሳያሉ ፤ ሺቅብም ያደርጋቸዋል፡፡ ይዚህ አይነት ሁኔታ ብዙ ጊዜ የሚታይ ሲሆን በህክምና የሚያልፍ ነው፡፡ በአፍ/በአፍንጫ መድማት ሊኖር ይችላል ግን በማገገሚያው ሄደት ላይ ያልፋል፡፡

ክህክምናው በኋላ በቤት  24 ሳኣቶቹ ውስጥ የታካሚው ስነ መግባር ምን መሆን አለበት ?

1. እረፍት ማድረግ-ጥረት(ድካም)የሚስከትል ስራ አለመስራት፡፡

2. ምግብ በተመለከት እንደ የወተት ዘር የሆኑ ፤ ፍራፍሬ የመሳሰሉ ለማኘክና በጨጎራ ውስጥ መፈጨታቸው ቀላል የሆኑና ለስላሳ መጠጥ (ጋዝ የሌለው) መጠጣት ይመረጣል፡

3. እንዲሁም ጸረ ማመሙ(ውዝዋዜው) ክኒን መወሰድና እንደአስፈላጊነቱም ጸረ ሙቀት መድሀኒት መጠቀም፡፡

4. ልጁ/ልጂቱ ሲተኛ/ስትተኛ ሺቅብ ሊያረግው /ሊያረጋት ስለሚችል ተጋድሞ/ተጋድማ ወይም ሆድ ላይ (ተደፍቶ) መተኛት ኣለበት/ኣለባት፡፡

5. ህክምናው ጥርስ መንቀል ከሆነ በተነቀለበት ቀንና በነገታውም ምግቡ እና መጠጡ ቀዝቃዛ መሆን አለበት፡

6.ልጁ/ልጂቱ ዛሬ የጥርስ ህክምና አድርጎ/አድርጋ በነገታው ደህና ከሆነ/ነች መዋእላ ህጻናት/ትምህርት ቤት መሄድ ይችላል/ትችላለች፡፡

ንቃት ከለለው ግን በዛን ቀን ቤቱ ይዋል፡፡

ከጥርስ ህክምና በኋላ ምን ሲኮን ነው ሆስፒታል መሄድ የሚያስፈልገው?

1. የቀዶ ህክምና የተደረገበት አካባቢ(ኣፍ/ኣፍንጫ) ከደማ

2. የማስተንፈስ ችግር ካለ

3. ከ 38.5 ◦ C   በላይ ሙቀት ካለ

4. ልጁ/ልጂቱ ያለማቋረጥ ከለቀሰ/ሰች ወይም ጸጥታ ከሌላት/ከሌለው

 

የሆነ ችግር ከተፈጠረ ወይም መጠየቅ ካስፈለገ ሀኪም ውይም ሆስፒታል መሄድ ያስፈልጋል፡፡

ለክላሊት ስማይል ሃኪም ቤቶች መዝገብ

ምረቱን ይስጣቹህ!