በአፍ የቀዶ ጥገና ህክምና ያደረገ የህክምና መመሪያ

የቀዶ ጥገናው ሂደት፡ ብዙውን ጊዜ በአፍ የቃዶ ጥገና ህክምና ሚያስፈልገው በውስብስብ የህክምና ሂደተቾች ወቅት ሲሆን ቲሹውን መቁረጥ እና መስፋት ሂደት ነው። ይህ የህክምና ሂደት ለምሳሌ ትርፍ ጥርስ ማውለቅ ፥ ምንጋጋ ማውለቅ ፥ የጥርስ ስር መቁረጥ የመሳሰሉት። የተለያዩ ተፃዕኖወች ሊያጋጥሙ ይችላሉ። ለምሳሌ በህክምናው አካባቢ መነፋፋት ፥ በህክምናው አካባቢ መሰማት ፥ አፍን መክፈት አለመቻልና በግማሽ እና ለጊዜያዊ ጁኔታ በጎን ምንጋጋቹህ የለመሰማት ፥ […] ለተጨማሪ መዝገብ>

በአፍ የቀዶ ጥገና ህክምና ያደረገ የህክምና መመሪያ

የቀዶ ጥገናው ሂደት፡

ብዙውን ጊዜ በአፍ የቃዶ ጥገና ህክምና ሚያስፈልገው በውስብስብ የህክምና ሂደተቾች ወቅት ሲሆን ቲሹውን መቁረጥ እና መስፋት ሂደት ነው። ይህ የህክምና ሂደት ለምሳሌ ትርፍ ጥርስ ማውለቅ ፥ ምንጋጋ ማውለቅ ፥ የጥርስ ስር መቁረጥ የመሳሰሉት።

የተለያዩ ተፃዕኖወች ሊያጋጥሙ ይችላሉ፡

ለምሳሌ በህክምናው አካባቢ መነፋፋት ፥ በህክምናው አካባቢ መሰማት ፥ አፍን መክፈት አለመቻልና በግማሽ እና ለጊዜያዊ ጁኔታ በጎን ምንጋጋቹህ ያለመሰማት (ተስንት አንዳንዴ)።

ተምን መወገድ ያስፈልጋል?

* የበለጠ እንዳይደማ፡ ሁሉን ቀን አፍቹህን አለመታጠብ ፥ ትንሽ ደም ቢኖረውም።

* ተህክምናው በኋላ ሁለት ስዓቶች ምግብ ማቆም – ሁሉን ቀን የሙቁ ምግቦች አለመመገብ ፥ የቀዘቀዘ እና ለስላሳ ምግቦች ብትመገቡ ይመረጣል።

ህመምን ማስወገድ ወይም ማሻሻል

* የቀዶ ጥገና ህክምና ታደረጋቹህ በኋላ አንድ ስዓት ህክምና ባደረጋቹህበት ቦታ በረዶ በፌስታል አስራቹህ ማስጠጋት (15 ደቂቃ ማቀዝቀዝ ፥ 15 ደቂቃ ማረፍ)።

* በዶክተሩ ትእዛዝ በማሻሻያ መደሃኒቶች መጠቀም።

* ህመሙ እስተሚያልፍ ጥርሳቹህን አለመሟጨት።

* በታከማቹህት ቦታ ደም ተበዛ በጨርቅ ወይም በሻይ ቅጠል ማድረቅ።

* ተህክምናው በኋላ በሁለት ቀናቶች ተአካል እንቅስቃሴ መወገድወይም መቀነስ።

* በተሰጣቹህ መመሪያወች መሰረት የቀዶ ጥገናው መስፊያ ክር ታልጠፋ ከሳምንት እስከ 10 ቀናቶች በኋላ ወደ ዶክተሩ መመለስ አለባቹህ።

* ተሚያሰክሩ መጠጦች እና ሲጋሪያ ማጨስ መወገድ።

* ከ 24 ስዓቶች በኋላ አፋቹህን በውሃ እና በጥረጨው ማሟጨት አለባቹህ ፥ በቀን 5-6 ጊዜ (በአንድ ብርጭቆ ውሃ ግማሽ ቁርፊ ጥረጨው)።

* በተወሰኑ ስዓቶች መድማቱ ታላቆመ ወይም ድንዛዜው ታላለፈና ታልተሰማቹህ ዶክተሩ እንዲመረምራቹህ ወዲያው ሂኪም ቤት መሄድ አለባቹህ።

በተጨመሪ ጥያቄወች አትስጋ/ጊ

በደስታ ልንረዳቹህ ዝግጁ ነን – ሃካሚው ዶክተር ፥ የሃኪም ቤት አስተዳደር ወይም የደምበኞች አገልጋይ ሃላፊ።

ለክላሊት ስማይል ሃኪም ቤቶች መዝገብ

ምረቱን ይስጣቹህ!!