የህፃኖች የመጀመሪያ ጥርስ ታወለቁ በኋላ የህክምና መመሪያ

አጠቃላይ ማስረጃ፡ ጥርስ መንቀል ግዴታዊ ደረጃ ስለሆነ ፥ ህክምናው "የቲሹ ጉዳት" ጋር እና አንዳንዴም ጠንካራ የሆነ ቲሹ (አጥንት) ጋር አብሮ የሚሄድ ነው። ህመምን ማሻሻል፡ ብዙውን ጊዜ ህመሙ ከ 24-36 ስዓቶች ተቀጠለ በኋላ በሲሮፕ የመሳሰሉት የማሻሻያ መዳሃኒቶች ተፃዕኖዎች ያልፋል፡ፓራካታሞል ፥ ናሮፊን ፥ ኤድፈል እና የመሳሰሉት… እንሱን በመዳሃኒት ገቢያወች ያለ ሀኪም ትእዛዝ መግዛት ይቻላል። የተጠቀሱትን የህመም ማሻሻያ መደሃኒቶች በተገቢው እና በሃኪም ቤት መመሪያ ትእዛዝ መጠቀም ፥ እንዲሁም ተሃኪም ቤት ጋር ሳትማከሩ ከኒኖችን (አንቲቢዮቲካ የመሳሰሉ) መውሰድ የለባቹህም […] ለተጨማሪ መዝገብ>

የህፃኖች የመጀመሪያ ጥርስ ታወለቁ በኋላ የህክምና መመሪያ

አጠቃላይ ማስረጃ

ጥርስ መንቀል ግዴታዊ ደረጃ ስለሆነ ፥ ህክምናው "የቲሹ ጉዳት" ጋር እና አንዳንዴም ጠንካራ የሆነ ቲሹ (አጥንት) ጋር አብሮ የሚሄድ ነው።

ህመምን ማሻሻል

ብዙውን ጊዜ ህመሙ ከ 24-36 ስዓቶች ተቀጠለ በኋላ በማሻሻያ የመሳሰሉት መዳሃኒቶች ተፃዕኖዎች ያልፋል፡ ፓራካታሞል ፥ ኦፋታም ማይኒ ፥ ኖሮፊን ፥ ሮክል ፥ አልረገር እና ወዘተ… እንሱን በመዳሃኒት ገቢያወች ያለ ሀኪም ትእዛዝ መግዛት ይቻላል። መዳሃኖቶች በተገቢው መጠን እና በዶክተሩ መመሪያዎች መውሰድ አለባቹህ ፥ ዶክተሩን ሳታማክሩ ሌሎችን (አንቲቢዮቲካ የመሳሰሉ) መደሃኖቶች መውሰድ የለባቹህም።

ገደብ እና የመሻሻል ሁኔታ

ምነልባት የተለያዩ አፍ መክፈት ፥ ማላመጥ ወዘተ… የመሳሰሉ ገደቦች ወይም ችግሮች ሊያስከትል ይችላል። በአጠቃላይ የጤንነት ሁኔታ ፥ የምች ሂደቶች ፥ ተህክምናው በኋላ በመጀመሪያወቹ ስዓቶች የንፅህና ሂደት ማትኮር እና ወዘተ… በመሳሰሉት ምክንያቶች የህክምናው መሻሻል ሂደት ተሰው ወደ ሰው የተለየ ነው።

በምን ላይ ማትኮር ያስፈልጋል?

ጥርሳቹህን ታወለቃቹህ በኋላ በመጀመሪያዎች ስዓቶች የተለያዩ ፈሳሽ ነገሮች ሊከሰቱ ይችላሉ ፥ በእነዚህ ስዓቶች በሚከተሉት መመሪያወች ማትኮር አለባቹህ

* ጥርሳቹህን ታወለቃቹህ በኋላ በሚከተሉት ሁለት ስዓቶች ምግብ ፥ መጠጥ ፥ አፋቹህን ማጠብ ፥ ማጭስ እና ምራቅ መትፋት የመሳሰሉትን ድርጊትች ማቆም።

* ጥርሳቹህን ታወለቃቹህ በኋላ በ 24 ስዓቶች መካከል ትኩስ ምግቦች አለመመገብ። ለስለስ ያለና ቀዝቃዛ ምግቦችን መመገብ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል ፥ ለምሳሌ፡ አይስ ክሬም ፥ ወተታዊ ምግቦች እና ወዘተ…

* ጥርሳቹህን ታወለቃቹህ ከ 24 ስዓቶች በኋላ ጥርሳቹህን በመደበኛ ቅጥለት ጥርሳቹህ መሟጨት አሳሳቢ ነው።

ሌላ ተጨማሪ ጥያቄወች ታሏቹህ በደስታ ልንረዳቹህ ዝግጁ ነን – ሃካሚው ዶክተር ፥ የሃኪም ቤት አስተዳደር ወይም የደምበኞች አገልጋይ ሃላፊ።

ለክላሊት ስማይል ሃኪም ቤቶች መዝገብ

ምረቱን ይስጣቹህ!!