የሚወጣውና የሚገባው አርተፊሻል ጥርስ ከማድረግና ከተደረገ በሁዋላ ታካሚው ምን ማድረግ እንዳለበት የሀኪም ትዝዛዝ፡

ጥርሱ ከማስግባት በፊት መደረግ ስለአለበት ትእዛዝ

ጥርሱ የማስግባት በቅድመ ዝግጂት እንዴት መደረግ አለበት;

አርተፊሻል ጥርስ የማስገበት የቀዶ ጥገና ህክምና ፤ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር በአጠቃላይ ቦታውን በማደንዘዝ ነው የሚደረገው፡፡ ስለሆነ የቀዶ ጥገና ህክምና ከመደረጉ በፊት መጾም አያስፈልግም፡፡ በአፍ የቀዶ ጥገና ህክምና ከተደረገ በ‰ላ ትንሽና ቀላል ምግብ ካልሆነ በስተቀር ለሁለት ስኣት ቀደም ብሉ አይበላም፡፡ አንድ ስኣት ጥርስ የማስገባት ቀዶ ጥገና ከመደረጉ በፊት ታካሚው አንቲቢዮቲክ እንዲወስድ ሀኪሙ ያዛል፡፡እንዲሁም እንደሁኔታውና በመቐጠል እስከ ሰዎስት ሰባት ቀናት አንቲቢዮቲኩ መውሰድ መቀጥል፡፡

አርተፊሻል ጥርስ ከማሰገባት በፊት ፍራቻው (መፍራት) አንዴት መቋቋም ይቻላል ?

ጥርስ የማስገባት የቀዶ ጥገና ህክምና ሲደረግ በታካሚዎቹ የሚኖሮው ፍራቻና ስጋት የተለመደ ነው፡፡ በጣም የሚፈሩ ታካሚዎች ከሆኑ ህክምናው ከመደረጉ በፊት ከስጋት የማበረታቻ ክኒን መውሰድ ይቻላሉ ፤ ከሀኪም ጋር በመነጋገር፡፡በተጨማሪም የማደንዘዝ ባለ ሞያ በሚገኝበት የቀዶ ጥገና ህክምና ከመደረጉ በፊት ‌እውቀትህን ትንሽ እንደማይታወቅህ የሚያደርግ መድሀኒት መውሰድ ይቻላል፡፡ በጣም ልዩ በሆነ ሁኔታም ኣጠቃላይ አደንዛዥ መርፌ መወጋት ነው፡፡

ጥርስ ከማስገባት በሁዋላ ምን ማድረግ አለብህ ;

ጥርስ የማስገባት የቀዶ ጥገና ህክምና የሚያስከትለው ነገር ፡

ጥርስ ከማስገባት በሁዋላ ብዙ ጊዜ ያማል ፤ ያደማል ፤ ስጋ ውስጥ ለውስጥ እንደመድማትና አፍ የመክፈት ችግር የመሳሰሉ ክስተቶች ያስከትላል፡፡ በተጨማሪም ቦታው ማበጥ ይጀምርና የቀዶ ጥገናው ህክምና ከተደረገ ሁለት ሰዎስት ቀን በሁዋላ በጣም ያብጥና ከዛ በሁዋላ እየቀነሰ ይመጣል፡፡

ጥርስ የማስገባት ቀዶ ጥገና ከመደረጉ በሁዋላ የሚያስከትለው ችግር ፡

ቀዶ ጥገና በተደረገበት ቦታ ሊከሰቱ ከሚችሉ ችግሮች አንዱ የቦታው መቁሰል (ኢነፌክሺን መፍጠር) ነው፡፡ ችግሩ የቦታው መቁሰል ከሆነ ምልክቱ ቦታው መሞቅ ፤ ከፍተኛ ጠቅላላ ሙቀት መሞቅ ፤ ማመም ወይም በሳምንት ውስጥም የማይቀንስ እብጠትና ምግል መፈጠሩ ነው—ማሳየቱ ነው፡፡ በእንደዚህ በመሰሉ ኣጋጣሚዎች ወደ ህክምና መሄድ፡፡ የማይ የማያቋርጥ መድማትም ካለ ህክምና መሄድ ይመረጣል፡፡

በጥርስ የማስገባት የቀዶ ጥገና ህክምና ምቾት የሚነሱ ተጨማሪ ችግሮች በከንፈርና ምንጋጋ ምቹ ያልሆነ ስሜት መፍጠር ፤ ከኣድሱ ኣርተፊሻል ጥርስ ጥግ የሚገኝ ጥርስ መÔዳት እና ወይም በአፍ ቁስል መፈጠር ናቸው፡፡ የማደንዘዙ ስሜት ከጥቂት ሳኣታት በሁዋላ ካላለፈ ወይም የታችኛው አገጭ ጥርስ በማስገባት በከንፈር ወይም በምንጋጋ መደንዘዙ ካልተቋረጠ ወዲያው ወደ ሀኪም መሄድ መመለስ ያስፈልጋል፡፡

Ø`e ŸTeÑvƒ በሁዋላ ምን መብላት መጠጣት ይፈቀዳል ;

በቀዶ ጥገና ሕክምና ጥርስ ከገባ በሁዋላ ፤ ለሁለት ሳኣታት ያህል ጭራሽ መብላት አይፈቀድም፡፡ ከዛ በሁዋላም ለስላሳና ቀዛቃዛ ምግብ መብላት ይቻላል፡፡ እንዲሁም የሚገባና የሚወጣ ጥርስ ከማስገባት በሁዋላ ለ 24 ሳኣታት ያህል ሙቅ ነገር መጠጣት ኣይፈቀድም፡፡

איך להפחית כאבים

ጥርስ ከማስገባት በሁዋላ ያማል ፤ ማመሙም የተለመደ ነው፡፡ ስለሆነ ጸረ ማመሙና ማረጋጊያ ከኒና ሀኪም ጠይቆ መውሰድ ይቻላል፡፡በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ሁለት የተለያዩ ከኒኖች ይሰጣሉ፡፤

የሚወጣና የሚገባ ጥርስ በቡሩሽ መቦረሽ ይቻላልን ;

ጥርስ ከማስገባት ከኣንድ ቀን በሁዋላ መቦረሽና ማጽዳት ይቻላል፡፡ ግን ኣካባቢው ላለመጉዳት እና የተሰፋው ጥርስ እንዳይፈታ ሲባል ቀዶ ጥገና በተደረገበት ቦታ አይቦረሺም፡፡የተሰፋው ክር ከመልቀቁ በሁዋላ ወይም እራሱ መንምኖ የሚጠፋ ከሆነ ከጠፋ በሁዋላ ለስላሳ በሆነ የጥርስ ቡሩሽ ቀስ በቀስ መቦረሽ ያቻላል፡፡

የጥርስ ማስገባት ቀዶ ጥገና ህክምና ከመደረጉ በሁዋላ የኣካል እንቅስቃሴ ማድረግ የልብ ፍጥነት ያለበት ተርታና የደም ግፊት ያመጣል፡፡ ስለሆነ እበጡ ሊባባስና ደምም እንዲደማ ሊያደረግ ይችላል፡፡ ጥርሱ ከማሰገባት በሁዋላ ፤ ከሰዎስት ቀን እስከ ሁለት ሳምንት ያህል እንደ ጂም ናስቲክስ የመሳሰሉ የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ አይፈቀድም፡፡ ወደ እንቅስቃሴው መመለሱ ቀስ በቀስ ቢሆን ይመረጣል፡፡

ለምርመራ ወደ ጥርስ ጤና ጣቢያ መሄድ ፡

ታካሚ የጥርስ ማሰገባት ቀዶ ጥገና ህክምና ከማድረጉ ኣንድ ሳምንት በሁዋላ ለምርመራ ይጠራል፡፡ የገባው ጥርስ መዋሀድና ዙሪያው የሚሸፍነው ጂማት ጤንነት ለማየት በየጊዜው ክትትል ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ በአብዛኛው ሁኔታ ምርመራው በየግማሽ ዓመት ይደረጋል–ሀኪሙ እንደሚወስነው፡፡

በቀዶ ጥገና ህክምና ጥርስ ከማስገባት በሁዋላ የአፍና የጥርስ ጤንነት፡

ጥርስ ከማስገባት በሁዋላ ሲጃራ አለማጨስ ይመረጣል፡፡ ሲጃራ ማጨስ የጥርሱ መግባት ህክምና ያደናቅፋል፡፡በተጨማሪም በየቀኑ የአፍ ጽዳት መጠበቅ ያሰፈልጋል፡፡ ደህና አድርጎ በቡሩሽ ጥርስ መቦረሽ ባቻ በቂ ኣይደለም–በቡሩሽና ከጥርሶች መካከል ተሰክቶ የቀረ የምግብ ርፍራፊ ማውጫ የጥርሶቹ መከላከልና ከተተከለው ጥርስ አጠገብ ማጽዳቱ ያስፈልጋል፡፡ የጥርስ ድንዳይ መፈጠሩ ለማስወገድ ሲባል በዓመት እስከ 4 ጊዜ የጥርስ ሀኪም እየሄድክ መከታተል ያስፈልጋል–እንደ የታካሚውና አገጩ የጤና ሁኔታ፡፡

 በ-የሚወጣውና የሚገባው አርተፊሻል ጥርስ ዜሪያ የአገጭ በሺታ አይመጣም ማለት ኣይደለም፡፡ የዚህ ኣይነት ችግር የገባው ጥርስ ተነቅሎ ሊያወድቅ ይችላል–ልክ ጥርስ በአገጭ በሺታ ከጎሳቆለ በሁዋላ ሊወድቅ እንደሚችልው፡፡