አስቸኳይ የጥርስ ህክምና–እንዲታወቅ አስፈላጊ የሚሆነው ምንድን ነው ;
የጥርስ አስቸኳይ ህክምና በህክምና ጣቢያ ስማየል ክላሊት ሁሉ በስራ ስኣቶች ይሰጣል ፡፡ ወደ ህክምና ጣቢያው ከመድረሳቹሁ በፊት ስልክ መደውል እስፈላጊ ነው፡፡ የህክምና ባለ ሚያዎች በተቻለ መጠን በአስአኳይ ያክሙሃል፡፡ ማለትም ቀድመው ተራ የያዙ ከመታከማቸው በኃላ፡፡ የህክመናው ጣቢያ ተዘግቷዋልን ?ተዘግቶ ከሆነ ወደ ኣንዱ ሌላ የኣስቸኳይ የህክምና ጣቢያ መሄድ ይቻላል ፡፡ የህክምናው ክፍያ ዋጋ ህክምናው ካለቀ በኋላ ብቻ … המשך לקרוא አስቸኳይ የጥርስ ህክምና–እንዲታወቅ አስፈላጊ የሚሆነው ምንድን ነው ;
כדי להטמיע, העתיקו את כתובת האינטרנט והדביקו באתר וורדפרס
כדי להטמיע, יש להעתיק ולהדביק את הקוד לאתר